የአዲስ ለገሰ ማስታወሻ አልበም ምርቃት (New Album Release Party - Addis Leggese)
Event Details
- When: November 8, 2025 5:00 PM
- Where: ኢንተርኮንቲነንታል ሆቴል (InterContinental Hotel, Kazanchis) , Addis Ababa, Ethiopia
- Admission: 2,000 - 3,000 ETB
- Category: Night life
More About This Event
የ” ማስታወሻ ” አልበም የምርቃት ቀን ተቆርጦለታል፡፡
ቅዳሜ ጥቅምት 29: 2018 ዓ.ም ከምሽቱ 11:00 ሰአት ጀምሮ
ቦታው ካዛንቺስ የሚገኘው ኢንተርኮንቲነንታል ሆቴል ነው
በዕለቱ አዲስ ለገሰን ጨምሮ ሌሎች ምርጥ ድምጻውያን መድረኩን ያደምቁታል፡፡
ጥቅምት 29/2017 ዓ.ም “ማስታወሻ” አልበምን በማይረሳ አስደሳች ምሽት እንመርቃት !
Ticket: early bird 2,000.
On gate: 3,000
Reviews
You must be logged in to leave a review. Login here
No reviews yet. Be the first to leave one!