የብሔርተኝነት ፖለቲካዊ ኤኮኖሚ መጸሐፍ ምረቃ
Event Details
- When: October 12, 2025 2:00 PM
- Where: Global Hotel , በቅሎ ቤት አካባቢ በሚገኘው ግሎባል ሆቴል
- Admission: Free
- Category: Workshops
More About This Event
የፊታችን እሁድ ጥቅምት 2 ቀን ከሰዓት በኋላ፣ ከቀኑ 8 ሠዓት ጀምሮ፣ በቅሎ ቤት አካባቢ በሚገኘው ግሎባል ሆቴል፣ "የብሔርተኝነት ፖለቲካዊ ኤኮኖሚ" በሚል ርዕስ የተጻፈው መጸሐፍ ይመረቃል። በዚህ ሥነ ሥርዓት ላይ እርስዎም እንዲገኙልን በማክበር ጋብዘንዎታል።
Reviews
You must be logged in to leave a review. Login here
No reviews yet. Be the first to leave one!