Day hike to Manu Waterfall

Day hike to Manu Waterfall - Outdoors event at None in Addis Ababa

Event Details

  • When: October 12, 2025 12:00 AM
  • Admission: Call for Price
  • Category: Outdoors

More About This Event

የጥቅምት ወር የመጀመሪያ ጉዞ መዳረሻ “ማሩ ፏፏቴ” ነው።

ይህ ወቅት የአካባቢው ውበት ይበልጥ አረንጓዴ የሚሆንበት ፤ በአደይ አበባ 🌼 የሚደምቅበት እንዲሁም የፏፏቴው ውሃ ለዋና ይበልጥ ጥርት የሚልበት ወቅት ነው::

መገኛው ከአዲስ አበባ 59 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ አለልቱ ከተማ አካባቢ ነው:: (በደብረ ብርሃን መንገድ)

የጉዞ ቀን :- ጥቅምት 02 2018 ዓ.ም (እሁድ) / 12 October 2025

የጉዞ ዓይነት :- ከጀማሪ ተጓዦች (ታዳጊ ልጆችንም ጨምሮ) እስከ ከፍተኛ የእግር ጉዞ ልምድ ላላቸው ሁሉ የሚሆን ፤ በተጨማሪም ለተፈጥሮ አድናቂዎች እና እግር ጉዞ ወዳጆች ሁሉ ምቹ የሆነ።

ይህ ጉዞ በተፈጥሮ እየተደሰትን ፣ አዳዲስ ጓደኞችን የምናፈራበት ፣ በጉዟችንም ማጠናቀቂያ በፏፏቴ ውሃ ተንቦራጭቀን ግሩም ምሳ በገጠር ዘመዶቻችን ቤት በጋራ የምንቋደስበት እና ጥሩ የእረፍት ቀን የምናሳልፍበት ይሆናል። በፍፁም እንዳያመልጣችሁ!

አጠቃላይ የጉዞ መዋጮ :- ደርሶ መልስ ትራንስፖርት ፣ ቀለል ያለ ቁርስ ፣ ምሳ ፣ የታሸገ ውሃ ፣ ሻይ ቡና እንዲሁም የአስጎብኚ ክፍያዎችን አካቶ

በዚህ ጉዞ ተሳታፊ ለመሆን እርግጠኛ ሲሆኑ በ +251942545470 +251964423971 ይደውሉልን ወይንም አጭር የፅሁፍ መልዕክት ይላኩልን:

በ +251942545470 +251964423971 ይደውሉልን ወይንም አጭር የፅሁፍ መልዕክት ይላኩልን:: @guzoadwahiking @guzoad

ምዝገባው በቂ ተጓዦች ቀድመው ክፍያ እንደፈፀሙ የሚጠናቀቅ ይሆናል።

Reviews

You must be logged in to leave a review. Login here

No reviews yet. Be the first to leave one!