CAREER DAY | የሥራ መስክ ገለጻ

CAREER DAY | የሥራ መስክ ገለጻ - Learn & Connect event at በቅድስት ሥላሴ ዩንቨርሲቲ አዳራሽ in Addis Ababa

Event Details

  • When: October 18, 2025 9:00 AM
  • Where: በቅድስት ሥላሴ ዩንቨርሲቲ አዳራሽ , Arat Kilo University 4th Floor
  • Admission: Free
  • Category: Learn & Connect

More About This Event

በ2018 የከፍተኛ ደረጃ ትምህርት(Undergraduate) ለምትጀምሩ ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ የኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ ጠቅላላ ማህበር እንኳን ደስ አላችሁ ይላል።

እነሆ ከ30 በላይ በሚሆኑ የትምህርት ዘርፎች ብቁ በሆኑ ባለሙያዎች ልዩ የሆነ ገለጻ የሚደረግበት መርሐግብር አሰናድተነ‍እ እናንተን እንጠብቃለን።

📅 ቅዳሜ ጥቅምት 8/2018
📍በቅድስት ሥላሴ ዩንቨርሲቲ አዳራሽ
🕔 ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ

እንዳያመልጥዎ!
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSd6JO1_dN7W1xUg-2wujQ68pI4lw7PEIh7wYVnHFmOPhVGIHQ/viewform?fbclid=PAZXh0bgNhZW0CMTEAAaeKKLDarRFYQijHos1askMBmlme8R5_q2iY4Kc7hCvlQZxThuhNuwajlj7BvQ_aem_RrPEA9tep4tjYDfzw489cA&pli=1

Reviews

You must be logged in to leave a review. Login here

No reviews yet. Be the first to leave one!