Hiking in Bale Mountains national park
No image available
Experience Details
- When: December 24, 2025 12:00 AM
- Price: ETB 22700 ETB / person
- Category: Outdoors
About this Experience
የአዲስ ሃይኪንግ ቀጣይ አስደናቂ ጉዞ ወደ ባሌ ተራሮች ይሆናል:: ጉዞው አስደናቂዎቹን የተራራ ሰንሰለቶችን መጎብኘት፣ በኢትዮጵያ ብቻ የሚገኙ እንስሳትና አዕዋፍ መመልከት እንዲሁም ከአካባቢው ማኅበረሰብ ጋር ጊዜ ማሳለፍን የሚያካትት ነው፡፡
ለአራት ምሽቶችና አምስት ቀናት የሚቆየው ጉብኝት ታህሳስ 15 - 19 የሚደረግ ይሆናል፡፡
ክፍያው፣ ከትራንስፖርት በስተቀር ( አዲስ አበባ - ባሌ)
በዚያ የሚኖሩ ሁሉም ጉዞዎችን፣ ድንኳን ፣ ምግብና መጠጥ ፣ የፓርክ መግቢያ ቲኬቶች፣ የጋይድ ክፍያ ሁሉንም ያካትታል፡፡
Dear Hikers,
Addis Hiking is organizing an adventure of the year on the next week. The destination will be the gorgeous Bale Mountains national park. The trip takes four nights and five days from December 24 - 28.
The price includes bus transport, camping materials, tents, food and drinks, guide and park entrance fees.
Excluding: transportation ( from Addis - Bale), sleeping bags & mattresses),
Reviews
You must be logged in to leave a review. Login here
No reviews yet. Be the first to leave one!